Kebado Town, Dara Wereda, Sidama Region +251 466 600 516/431 info@ktvet.edu.et Mon-Fri: 8:30 AM - 5:30 PM
በቀባዶ ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ተግባር ተኮር ሥልጠና ከመሥጠት ጎን ለጎን የኮሌጁን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ የተጀመሩ የግብርና ልማት ሥራዎች ውጤት ማምጣት መጀመራቸው ተገለጸ። | Kebado TVET College

News Detail

Read full story from Kebado TVET College

Back to News
በቀባዶ ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ተግባር ተኮር ሥልጠና ከመሥጠት ጎን ለጎን የኮሌጁን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ የተጀመሩ የግብርና ልማት ሥራዎች ውጤት ማምጣት መጀመራቸው ተገለጸ።

✅ የአከባቢውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ጸጋ መነሻ በማድረግ በገበያ ፍላጎት የሚመራ የሙያ ሥልጠና ለመስጠት በተጠናው Zoning and Differentiation ጥናት መሰረት በግብርናና አግሮ ፕሮሰሲንግ ሙያዎች ላይ ሥልጠና መስጠት የጀመረው የቀባዶ ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ በእንስሳት እርባታ፣ በሰብል ልማት፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ከሥልጠና ባሻገር የኮሌጁን ገቢ ሊያጠናክሩ የሚችሉ በርካታ ሥራዎችን እየሰራ ይገኛል።
✅ ከእነዚህም መካከል በፍራፍሬ እና በእንሰት ላይ የተሰሩ ሥራዎች የተሻለ ውጤት ማሰየት ጀምረዋል።
✅ በዚህም የአናናስ፣ የአቮካዶ፣ የማንጎና የሙዝ ምርት መሰብሰብ መጀመሩን ኮሌጁ አስታውቋል።
✅ ይህ በእንዲህ እንዳሌ ኮሌጂ በግብርናው ዘርፍ የጀመራቸውን የተለያዩ ተግባራትን በማጠናከር የልህቀት ማዕከል ለመሆን ትልቅ ራዕይ ይዞ እየሰራ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።