Kebado Town, Dara Wereda, Sidama Region +251 466 600 516/431 info@ktvet.edu.et Mon-Fri: 8:30 AM - 5:30 PM
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ | Kebado TVET College

News Detail

Read full story from Kebado TVET College

Back to News

1791486071_.docx

Download Document

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ እንኳን ለ2019 ዓ/ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ በተለያዩ ሙያዎች ከደረጃ 1-4 በመደበኛና በሳምንቱ መጨረሻ ወይም በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር እንዲሁም ገበያ ተኮር የዉጭ አገር እና አገር ዉስጥ አጫጭር ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት አጠናቅቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡ስለሆነም በ2019 ዓ/ም፡-
ኮሌጃችን ስልጠና የሚሰጥባቸው የሙያ መስኮች
ተ/ቁ የሙያ መስክ ተ/ቁ የሙያ መስክ
1 Animal production 4 ICT/(hardware and network service)
2 Crop production 5 Metal (Mechanics)
3 Natural resource conservation 6 Fruit and vegetable processing

 የምዝገባ ጊዜ:-ከመስከረም 27/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት20/2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት
 ሥልጠና የሚጀምረዉ ጥቅምት 23/02/2019 ዓ/ም
 ለምዝገባ ስመጡ ፡-ከ8ኛ -12ኛ ክፍል ኦርጅናልና ኮፒ፣ሦስት ጉርድ
ፎቶ 3x4፤ ለመመዝገብያ 150 ብር
 ለሳምንቱ መጨረሻ ወይም ለቅዳሜና እሁድ ወርሃዊ ክፍያ 500 ብር
 የምዝገባ ቦታ:- በኮሌጁ ግቢ ሬጅስትራር ቢሮ ይሆናል፡፡
 አድራሻ፡- በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ዳራ ወረዳ ቀባዶ ከተማ ከቀባዶ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ትንሽ አለፍ ብሎ ::
 ለበለጠ መረጃ ፡-የስልክ ቁጥር 0919618435/ 0916036824/ 0966471491 ዌብ ሳይት አድራሻ ktvet.edu.et
ይምጡ፤ይመዝገቡ፤ጥራት ያለውን ሥልጠና ሰጥተን የሙያ ባለቤት እናደርጎዎታለን፡፡
የቀባዶ ቴክንክና ሙያ ሥልጣና ኮሌጅ!!