Kebado Town, Dara Wereda, Sidama Region +251 466 600 516/431 info@ktvet.edu.et Mon-Fri: 8:30 AM - 5:30 PM
አስደሳች ዜና ለአጫጭር ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ | Kebado TVET College

News Detail

Read full story from Kebado TVET College

Back to News
አስደሳች ዜና ለአጫጭር ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

አስደሳች ዜና ለአጫጭር ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

የቀባዶ ቴ/ሙ/ሥልጠና ኮሌጅ ሥልጠና ፈላጊዎችን በአጫጭር ሥልጠና አሰልጥኖ የሙያ ባለቤት ለማድረግ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ፣ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

? የሙያ ዘርፎች (Vocational Sectors)
1. በ ICT የሙያ ዘርፍ (የአይቲ ዘርፍ)

የኔትወርክ ዝርጋታ እና ጥገና (Network Installation & Maintenance)

የኮምፒውተር አጠቃላይ የጽሑፍ ሥራ

መሠረታዊ የኮምፒውተር ሥልጠና

የኮምፒውተርና ላፕቶፕ ጥገና

የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ጥገና

2. በኮንስትራክሽን የሙያ ዘርፍ

በጡብና በብሎኬት ግንባታ ሥልጠና

በብረታ ብረትና ማዕድን ሥራ ሥልጠና

በብሎኬት ማምረት ሥልጠና

በቅብ (Painting) ሥልጠና

3. በግብርና የሙያ ዘርፍ

በከብት፣ በበግና ፍየል ማደለብና እርባታ

በዶሮ እርባታ ሥልጠና

በንብ አረባብ ሥልጠና

በአትክልት ልማት ሥልጠና

4. ሌሎች የሙያ ዘርፎች

በጋርመንት ሙያ፦ የልብስ ስፌት (የወንዶችና ሴቶች)

በብረታ ብረት ሙያ፦ አጠቃላይ የየየየ ብየዳ ሥራ እና በለውዝ ማሽን ሥራ

በ DOMESTIC ሙያ፦ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት

? የምዝገባ ዝርዝር መረጃዎች (Registration Details)

የምዝገባ ቀን፦ ከሐምሌ 07/2018 ዓ.ም ጀምሮ

የምዝገባ ቦታ፦ ከባዶ ቴ/ሙ/ሥልጠና ሬጅስትራር ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት

የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 100 ብር በሲዳማ ባንክ (የአካውንት ቁጥር፦ 3405302000045) አስገብቶ ደረሰኝ ይዞ መምጣት።