Kebado Town, Dara Wereda, Sidama Region +251 466 600 516/431 info@ktvet.edu.et Mon-Fri: 8:30 AM - 5:30 PM
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ | Kebado TVET College

News Detail

Read full story from Kebado TVET College

Back to News
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ እንኳን ለ2019 ዓ/ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ በተለያዩ ሙያዎች ከደረጃ 1-4በመደበኛና በሳምንቱ መጨረሻ ወይምበቅዳሜናእሁድ መርሃግብር እንዲሁም ገበያ ተኮር የዉጭ አገር እና አገር ዉስጥ አጫጭር ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት አጠናቅቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡